ሀናዬ የጥንካሬ እና የፅናት ተምሳሌት

****❤️❤️❤️❤️**** ለሊት ነው በግምት 9 ሰአት …ትጸልያለች….ልጆቼን…ሁላችንንም በስማችን እየጠራች በሰመመን እሰማትና በሌላ ጎኔ እተኛለው። የወፎች ጫጫታ ስሰማ እነቃለው እስዋ አሁንም

Continue readingሀናዬ የጥንካሬ እና የፅናት ተምሳሌት