ምን አስተምራን አለፈች?

ሀናዬ የፍቅር ሰው ናት። እናቴ ብቻ ሳትሆን ጓደኛዬም ሚስጥረኛዬም ነበረች። ልጆቿ ሁሉ እንደጓደኛ ነው የሚቀርቧት። ከሰዎች ጋረ ተዋውቃ ለመግባባት እና

Continue readingምን አስተምራን አለፈች?

Commemorates

ሀናዬ የጥንካሬ እና የፅናት ተምሳሌት

****❤️❤️❤️❤️**** ለሊት ነው በግምት 9 ሰአት …ትጸልያለች….ልጆቼን…ሁላችንንም በስማችን እየጠራች በሰመመን እሰማትና በሌላ ጎኔ እተኛለው። የወፎች ጫጫታ ስሰማ እነቃለው እስዋ አሁንም

Continue readingሀናዬ የጥንካሬ እና የፅናት ተምሳሌት